Radio Outreach

Weekly Radio Message Saturday 3:30pm

የሬዲዮን መልዕክት በኢንተርኔት ለማድመጥ ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ በ3:30 ፒ.ኤም ከዚህ በታች የሚገኘውን “የማውዙን” አመልካች በአድራሻው ላይ በማድረግ በኪፖርዱ ላይ ያለውን CTR ኪን በመጫን አድራሻውን ቢጫኑት በቀጥታ ሬዲዮኑ ሲተላለፍ መስማት ትችላላችሁ።

http://radio.securenetsystems.net/v4/index.cfm?stationCallSign=WUST

 

የሬዲዮን መልእክታችን ለአንድ ሳምንት ያህል በሪዲዮኑ ስቴሽን ላይ ለመስማት ከዚህ በታች ያለውን የኢንተርኔት አድራሻ ላይ “የማውዙን” አመልካች በአድራሻው ላይ በማድረግ በኪፖርድ ላይ ያለውን CTR ኪን በመጫን አድራሻውን ቢጫኑት በቀጥታ መልዕክቱን ማድመጥ ይችላሉ።።

http://www.wust1120.com/Audio/Ethiopian%20Covenant%20Gospel%20Church.mp3

የሬዲዮን መልዕክታችንን ቅዳሜ ልክ በ3:30 ፒ.ኤም ላይ ለማዳመጥ በቀጥታ
በስልክ ቁጥር (832) 225-5330 በመደወል በየትኛውም ስፍራ ሆናችሁ ማድመጥ ትችላላችሁ

————-

Listen to previous Radio Ministry Teachings:

[display-posts category="radioministry" posts_per_page="10" pagination="on" include_excerpt="true" image_size="thumbnail" wrapper="div"]